«ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ የማይታሰብ ነገር ነዉ» አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ዛሬ የጀመረዉ የኢትዮጵያ ፊዴራል መንግሥት እና የህወሓት ድርድር "ሀገርን ያስቀደመ መሆን አለበት" ሲል አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለዶቼ ቬለ ( DW) ተናገረ። የሰላም ንግግሩ ቢዘገይም "ከዚህ በኋላ ላለው ውድመት፣ ጥፋትና ሞት ደንበኛ መልስ የሚመልስ ነው" ብሎ እንደሚያምን አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ለዶቼ ቬለ በሰጠው አጭር ቃለ ምልልስ ተናግሯል። "ይህን ያህል ዋጋ መከፈል አልነበረበትም" የሚለው ኃይሌ "እጅግ እጅግ የከፋ ነገር ነው የተከሰተው" ብሏል። "አሁን ደቡብ አፍሪካ ውስጥ እየተደረገ ባለው ንግግር ሀገርን ፣ ኢትዮጵያን ምልዕከል አድርጎ ቶሎ ወደ መፍትሔ መገባት አለበት። ተጨማሪ ሞት እና ውድመት አንቀበልም" የሚል ሀሳብም አለው። አክሎም "ሀገርን ማዕከል ያላደረገ ድር
3:47
«áŠ˘á‰ľá‹ŽáŒľá‹Ť ያለ ትግራይ የማይታሰብ ነገር ነዉ» አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ዛሬ የጀመረዉ የኢትዮጵያ ፊዴራል መንግሥት እና የህወሓት ድርድር "ሀገርን ያስቀደመ መሆን አለበት" ሲል አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለዶቼ ቬለ ( DW) ተናገረ። የሰላም ንግግሩ ቢዘገይም "ከዚህ በኋላ ላለው ውድመት፣ ጥፋትና ሞት ደንበኛ መልስ የሚመልስ ነው" ብሎ እንደሚያምን አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ለዶቼ ቬለ በሰጠው አጭር ቃለ ምልልስ ተናግሯል። "ይህን ያህል ዋጋ መከፈል አልነበረበትም" የሚለው ኃይሌ "እጅግ እጅግ የከፋ ነገር ነው የተከሰተው" ብሏል። "አሁን ደቡብ አፍሪካ ውስጥ እየተደረገ ባለው ንግግር ሀገርን ፣ ኢትዮጵያን ምልዕከል አድርጎ ቶሎ ወደ መፍትሔ መገባት አለበት። ተጨማሪ ሞት እና ውድመት አንቀበልም" የሚል ሀሳብም አለው። አክሎም "ሀገርን ማዕከል ያላደረገ ድር
327.6K viewsOct 25, 2022
FacebookDW Amharic
የሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት መጠናቀቁና መንግስት በአዲስ መልክ የሚያደርገዉ ቅስቀሳ በበርካታ ኢትዮጲያዊያን ዘንድ መነቃቃትን የፈጠረ ይመስላል። ለግድቡ ቀሪ ስራዎች የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ ያስችላል የተባለ የቦንድ ግዢም በየአካባቢው እየተካሄደ ነዉ ። ትናን የቦንድ ግዢዎችን ሲያከናውኑ ከዋሉት የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች መካከል አንዳንዶቹ የግድቡ ሙሌት መጠናቀቅ ተጨማሪ ቦንድ ለመግዛት እንዳነሳሳቸው ለዶቼ ቨለ ( DW ) ገልጸዋል። ዘጋቢ ፤ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ከሀዋሳ | DW Amharic
1:57
የሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ሙሌት መጠናቀቁና መንግስት በአዲስ መልክ የሚያደርገዉ ቅስቀሳ በበርካታ ኢትዮጲያዊያን ዘንድ መነቃቃትን የፈጠረ ይመስላል። ለግድቡ ቀሪ ስራዎች የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ ያስችላል የተባለ የቦንድ ግዢም በየአካባቢው እየተካሄደ ነዉ ። ትናን የቦንድ ግዢዎችን ሲያከናውኑ ከዋሉት የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች መካከል አንዳንዶቹ የግድቡ ሙሌት መጠናቀቅ ተጨማሪ ቦንድ ለመግዛት እንዳነሳሳቸው ለዶቼ ቨለ ( DW ) ገልጸዋል። ዘጋቢ ፤ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ከሀዋሳ | DW Amharic
172.2K viewsAug 5, 2020
FacebookDW Amharic
ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ከተደረገው በረራ ጎን ለጎን ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ለመምጣት በርካቶች እየተጠባበቁ ነው። መንገደኞቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን በቀን አንድ ጊዜ ብቻ የሚደረገውን በረራ እንዲጨምር ለአየር መንገድ ተማጽኖ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን እጥረት እንደሌለበት ነገር ግን ከበረራ ሠራተኞቹ ጋር ለሚኖረው የመረጃ ልውውጥ የመገናኛው መስመር መስተካከልን እንደሚጠብቅ መግለጹን መረጃዎች ያመለክታሉ። ቪዲዮ፤ ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ | DW Amharic
1:40
ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ከተደረገው በረራ ጎን ለጎን ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ለመምጣት በርካቶች እየተጠባበቁ ነው። መንገደኞቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን በቀን አንድ ጊዜ ብቻ የሚደረገውን በረራ እንዲጨምር ለአየር መንገድ ተማጽኖ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን እጥረት እንደሌለበት ነገር ግን ከበረራ ሠራተኞቹ ጋር ለሚኖረው የመረጃ ልውውጥ የመገናኛው መስመር መስተካከልን እንደሚጠብቅ መግለጹን መረጃዎች ያመለክታሉ። ቪዲዮ፤ ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ | DW Amharic
40.5K viewsDec 28, 2022
FacebookDW Amharic
ሓድነት 2ኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት የሠፈሩ ተፈናቃዮች ትግራይ ዉስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የተደረጉ ግጭቶችን ሸሽተዉ ርዕሠ-ከማ መቀሌ ዉስጥ የተጠለሉ ተፈናቃዮች እርዳታ ባለማግኘታቸዉ እስከፊ ችግር ላይ እንደሚገኙ ይናገራሉ።የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር እንዳስታወቀዉ በክልሉ ከ1 ሚልዮን በላይ ተፈናቃዮች በየትምህርት ቤቶች፣ ጊዚያዊ መጠልያ ጣቢዎች ሌሎች ቦታዎች መስፈራቸዉን አስታዉቀዋል።መቀሌ ዉስጥ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ተፈናቃዮች የሚገኙበት 19 መጠልያ ማእከላት አሉ። ሓድነት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ብቻ 7500 ተፈናቃዮች ሰፍረዋል።ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት በቂ ምግብ፣ ውሃና የጤና አገልግሎት አያገኙም። ቪዲዮ፣ በሚሊዮን ኃይለስላሴ | DW Amharic
3:06
ሓድነት 2ኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት የሠፈሩ ተፈናቃዮች ትግራይ ዉስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የተደረጉ ግጭቶችን ሸሽተዉ ርዕሠ-ከማ መቀሌ ዉስጥ የተጠለሉ ተፈናቃዮች እርዳታ ባለማግኘታቸዉ እስከፊ ችግር ላይ እንደሚገኙ ይናገራሉ።የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር እንዳስታወቀዉ በክልሉ ከ1 ሚልዮን በላይ ተፈናቃዮች በየትምህርት ቤቶች፣ ጊዚያዊ መጠልያ ጣቢዎች ሌሎች ቦታዎች መስፈራቸዉን አስታዉቀዋል።መቀሌ ዉስጥ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ተፈናቃዮች የሚገኙበት 19 መጠልያ ማእከላት አሉ። ሓድነት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ብቻ 7500 ተፈናቃዮች ሰፍረዋል።ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት በቂ ምግብ፣ ውሃና የጤና አገልግሎት አያገኙም። ቪዲዮ፣ በሚሊዮን ኃይለስላሴ | DW Amharic
243.2K viewsApr 16, 2021
FacebookDW Amharic
1:02:25
የዶቼቬለ የቀጥታ ስርጭት ተከታታዮቻችን እንደምን ዋላችሁ እንደምን አመሻችሁ? የዛሬውን ስርጭት ታምራት ዲንሳ ይመራል ። ሸዋዬ ለገሠ ደግሞ የዓለም ዜና ታቀርብልናለች። እስከ ምሽቱ ሁለት ሰዓት በሚዘልቀው የቀጥታ ስርጭታችን የዓለም ዜና የዜና መጽሔት እንዲሁም ሳምንታዊው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ይቀርባሉ። የቀጥታ ስርጭታችንን እየተከታተላችሁ ለሌሎች የምታጋሩትን ዶቼቬለ ከልብ ያመሰግናል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour
3.6K views4 months ago
FacebookDW Amharic
1:02:00
ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት የዓለም ዜና ልታሰማን ኂሩት መለሠ፥ እንዲሁም ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ ማንተጋፍቶት ስለሺ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛሉ ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
5.3K views3 months ago
FacebookDW Amharic
1:05:34
የዶቼቬለ የቀጥታ ስርጭት ተከታታዮቻችን እንደምን ዋላችሁ፤ እንደምን አመሻችሁ? የዕለቱን ስርጭት ታምራት ዲንሳ ይመራል ። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ደግሞ የዓለም ዜና ያቀርባል። እስከ ምሽቱ ሁለት ሰዓት በሚዘልቀው የቀጥታ ስርጭታችን የዓለም ዜና የዜና ፤ትንታኔ ዜና፣ እንዲሁም ሳምንታዊዎቹ የአድማጮች ማኅደር ፣ ትኩረት በአፍሪቃ እና በማድመጥ መማር ተከታታይ ድራማ ይቀርባሉ። የቀጥታ ስርጭታችንን እየተከታተላችሁ ለሌሎች ወዳጆቻችሁ ስለምታጋሩ ዶቼቬለ ከልብ ያመሰግናል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ ። https://www.youtube.com/@dwamhari
3.9K views4 months ago
FacebookDW Amharic
1:02:53
ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት የዓለም ዜና ሸዋዬ ለገሠ ልታስደምጠን ፥ ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ ኂሩት መለሰ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛሉ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
3.2K views4 months ago
FacebookDW Amharic
1:03:09
ጤና ይስጥልን! ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው የዕለቱ ሥርጭት ሸዋዬ ለገሠ የዓለም ዜና ታቀርብልናለች። ታምራት ዲንሳ ደግሞ ሥርጭቱን በመምራት እስከፍጻሜው አብሮአችሁ ይቆያል። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከኢትዮ ሳት በተጨማሪ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብ ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ዝለቁ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና የቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ታገኛላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
3.5K views4 months ago
FacebookDW Amharic
1:02:03
ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት የዓለም ዜና ሂሩት መለሰ ታሰማናለች ። ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ ማንተጋፍቶት ስለሺ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
4.9K views5 months ago
FacebookDW Amharic
1:02:56
ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት የዓለም ዜና ልታሰማን ሸዋዬ ለገሠ፤ ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ ኂሩት መለሰ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛሉ ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ ና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
3.1K views4 months ago
FacebookDW Amharic
3:55
በሜድትራኒያን ባሕር ላይ ከደረሰው የመስጠም አደጋ ከተረፉት አንዱ ኤርትራዊው ስደተኛ አብደላ አሕመድ ነው። ወጣቱ እንደሚለው ባሕሩን በማቋረጥ ላይ ሳለ ከሰጠመው ጀልባ 300 ሰዎች ተሳፍረው ነበር። «á‰ áŒ‰á‹ž ላይ እያለን ውሀው መጣ። አንድ መቶ ሰዎች ሲድኑ የቀሩት ሞቱ። ሴቶች እና ሕፃናት ሞተዋል፤ ለሰባት ሰዓታት ከዋኘን በኋላ አሳ አስጋሪዎቹ ሊታደጉን ደረሱ። አንድ መቶ አካባቢ እንሆናለን። እዚህ ከመጣን በኋላ ማንም የት ወደቃችሁ ያለን የለም። ላለፉት ሁለት ቀናት አብሮን የተቀመጠ አስከሬን ነበር። በባሕር ላይ ሞትን ተጋፈጥን፤ ይኸው አሁንም እዚህ ምድር ላይ ከሞት ጋር ግብግብ ገጥመናል» ሲል ያሉበትን ሁኔታ ተናግሯል። | DW Amharic
168.2K viewsJul 26, 2019
FacebookDW Amharic
2:31
በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባትን የተቃወመዉ ዘመቻ የምዕራባውያን የኢትዮጵያ “የውጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ገብነትን” ለመቃወም የተጀመረው ንቅናቄ የኮሚቴው አባላት ዛሬ በአዲስ አበባ አገር ፍቅር ቲያትር ማዕከል ነበር የጀመሩት፡፡ የኮሚቴ አባላቱ ለመገናኛ ብዙሃን ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት ላይ ከመሆኗም በላይ በበርካታ ተግዳሮቶች እየተፈተነች ነው፡፡ እነዚህን ፈተናዎች አገሪቱ ዜጎቿን በማስተባበር ለመወጣት ጥረት በምታደርግበት ወቅት የመንግስታት አላስፈላጊ ጣልቃ ገቢነት አግባብነት የለውም ሲሉ ተቃውመውታል፡፡ የኮሚቴ አባላቱ በሶስት (አማርኛ፣ እንግሊዘኛ እና አረብኛ) ቋንቋዎች መልእክት አስተላልፈዋልም፡፡ ቪዲዮ ዘገባ ፡ DW ስዩም ጌቱ፡፡ | DW Amharic
12.7K viewsMay 21, 2021
FacebookDW Amharic
1:00:21
ጤና ይስጥልን! ለአንድ ሰዓት የሚዘልቀው የዕለቱ ሥርጭት ተጀመረ። የዓለም ዜና የሚያሰማን ታምራት ዲንሳ ነዉ።ማንተጋፍቶት ሥለሺ ደግሞ ጠቅላላ ስርጭቱን ይመራልናል። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭትን በሳተላይት በኢትዮ ሳት፣ በማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ደግሞ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብ ማድመጥ ይቻላል። ማድመጫውን ለዘመድ-ወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና የቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ታገኛላችሁ።መልካም ጊዜ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
5.5K views3 months ago
FacebookDW Amharic
4:40
በድሬደዋ በተለይ ጠዋት እና አመሻሸ ሰዓት ላይ በመንገድ ላይ ተዘጋጅተው ለገበያ የሚቀርቡ ምግቦች በጣም የተለመዱ ናቸው። ድንች ከሰላጣ ጋር እና ከተለያዩ መቀመሚያዎች ጋር ፣ መለዋህ እና መለዋህ በእንቁላል ሳምቡሳ ፣ ጃጁር ፣ ሰሊጥ ፣ የቦለቄ ንፍሮ(ሹሞ)፣ ሚጣጢስ (ስኳር ድንች)፣ የድሬ ነዋሪውና ወደ ከተማዋ የመጣ እንግዳ በመንገዶች ላይ ተቀምጠው የሚያጣጥሟቸው የተለመዱ እና የሚዘወተሩም ምግቦች ናቸው። አረብ እና አርመኖችን ጨምሮ በርካታ የውጭ ሀገራት ዜጎች መኖርያ እንደሆነች ታሪክ የሚያጣቅሳት ድሬደዋ አንዳንዶቹ በመንገድ ላይ የሚዘወተሩ ምግቦቿ ከእነዚሁ ጋር ተወራርሰው የከተማዋ መለያ ሆነው የቀሩ ናቸው የሚሉ አሉ። ሙሸበክ እና ሀለዋ ጨምሮ ሌሎችም ጣፋጭ ምግቦች ለዚህ ዋንኛ ተጠቃሽ ናቸው። አሁን አሁን ድሬን በሩቅ ሆነው በዝና የሚያውቁ ሁሉ የሚወዷቸው እና የሚናፍቋቸው ጣፋጭ
48.9K viewsOct 22, 2019
FacebookDW Amharic
1:05:13
ጤና ይስጥልን! እንደምን አላችሁ? ለአንድ ሰዓት በሚዘልቀው በዕለቱ ሥርጭት እሸቴ በቀለ የዓለም ዜና ሊያሰማን፥ ጠቅላላ ሥርጭቱን ለመምራት ደግሞ ታምራት ዲንሳ በቀጥታው ስቱዲዮ ይገኛል ። የዶይቼ ቬለ የቀጥታ ሥርጭት ከሳተላይት በተጨማሪ በዋናው ድረገጻችን፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብም ይተላለፋል። ማድመጫውን ለወዳጆቻችሁ እያጋራችሁ አብራችሁን ቆዩ ። ትክክለኛውን የዶይቼ ቬለ የዩቲዩብ እና እየቴሌግራም ቻናሎች በሚከተሉት ማገናኛዎች መከተል ትችላላችሁ ። https://www.youtube.com/@dwamharic/videos https://t.me/dw_amharic dwamharic_newshour | DW Amharic
2.8K views4 months ago
FacebookDW Amharic
See more